አዲስ አበባ ኤች አይ ቪ ቫይረስ ያለባቸዉ ማህበራት ጥምረት/Addis Ababa Network of PLHIV Association in collaboration with Addis Ababa

አዲስ አበባ ኤች አይ ቪ ቫይረስ ያለባቸዉ ማህበራት ጥምረት ከአዲስ አበባ ጠየና ቢሮ ጋር በመተባበር በ63 የጤና ተቋማት ለሚገኙ 217 ኬዝ ማናጀሮች እና አድሄረንስ ሳፖርተሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናውም በዋነኛነት የሚያቶክረዉ የኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸዉ ያሉ ሰዎች ቤተሰቦቻቸዉን አንዲያስመረምሩ እና ቫይረሱ በደማቸዉ ያሉ ሰዎች የመድሀኒት አወሳሰድ ልምዳቸዉ ጥሩ እንዲሆን ክትትል እንዲደርጉ የተሰጠ የምክክር መድረክ ነዉ፡፡

Addis Ababa Network of PLHIV Association in collaboration with Addis Ababa Regional Health Bureau organized one day training for 217 Case Managers and Adherence supporters found in 63 Health Facilities on March 6 and 9, 2020 for two rounds. The training focused on partner/ family based ICT, Retention (LTFU) and Viral load management.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *